Advertisement

ቅንድብን እና ሽፋሽፍትን ለማብዛት መላ | Home remedies for Growing eyelash and eyebrow

ቅንድብን እና ሽፋሽፍትን ለማብዛት መላ | Home remedies for Growing eyelash and eyebrow ቅንድብን እና ሽፋሽፍትን ለማብዛት መላ | Home remedies for Growing eyelash and eyebrow
ቅንድብ እና የአይን ሽፋሽፍት ፊታችን ሲታይ መጀመሪያ እይታ ውሰጥ ከሚገቡት የሰውነት ክፍላችን ውስጥ አንዱ ሲሆን ውበትን በማጉላተ፣ በማሳመር በተለይም ለሴቶች መልክ ላይ ጉልህ የሆነ አስተዋጽኦ አለው፡፡ ዛሬ ዛሬማ ወንዶቻችንም ቅንድባቸውን መቀንደብ ጀምረዋል ይባላል፡፡ አንዳንዴም እያየን ነው፡፡ በዙ ሰዎች የቅንድብ አድናቂ እንደሆኑ አውርተውልኝ ያውቃሉ፡፡ ሙልት ያለ እና ቅርጽ የያዘ ቅድንድ በተለይም ለሴት ልጅ ውበት ተመራጭ ነው፡፡

eyebrow

Post a Comment

0 Comments